በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋዮቹ ወልዋሎዎች ጋናዊውን አጥቂ አግኝተዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የሀገሩን ክለብ መዳማን በመልቀቅ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ ለአርባምንጭ ከተማ በጥር ወር...
ባለ ልምዱ ተከላካይ ማረፊያው የአዲግራቱ ክለብ ሆኗል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋዮቹ ወልዋሎዎች ባለ ልምዱን ተከላካይ አህመድ ረሺድን የግላቸው አድርገዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣...
ወልዋሎ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የሁለት ነባሮችን ውል አድሷል። በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ሲቀጥሉ አንድ ተጫዋች አስፈርመው የሁለት ነባሮችን ውል...
የአሰልጣኝ ግርማ ታደሠው ወልዋሎ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በመፈፀም ከእዮብ አለማየሁ...
ወልዋሎዎች እዮብ አለማየሁን የወልዋሎ የመጀመሪያ ፈራሚ አድርገዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ተጫዋችን በእጃቸው አስገብተዋል። የቢጫዎቹ የመጀመሪያ ፈራሚ ደግሞ የመስመር...
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ ውል ለማደስ ተስማሙ። ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ማድረግ የቻሉት እና አመቱን በብዙ ውጣ...
በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት ወልዋሎዎች ልምምድ መስራትን አቁመዋል። በተጫዋቾች የደመወዝ አለመክፈል ጉዳይ ተደጋግሞ ስሙ የሚነሳው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከባህርዳር ከተማ ጋር ያለ ጎል...
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት እና በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ጌቱ ሀይለማርያም ፣ አፈወርቅ ሐይሉ እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident