መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎዎች በዝውውሩ ቀጥለዋል
ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎዎች በዝውውሩ ቀጥለዋል

አጋራ
አጋራ

ወልዋሎ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የሁለት ነባሮችን ውል አድሷል።

በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ሲቀጥሉ አንድ ተጫዋች አስፈርመው የሁለት ነባሮችን ውል ደግሞ አድሰዋል። በተጠናቀቀው የውድር የጥር የዝውውር መስኮት መቐለን የተቀላቀለው ሴኔጋላዊው የ29 አመት የተከላካይ እና የአጥቂ አማካይ ቦታ ተጫዋቹ ማማዱ ሴክ አዲስ ቢጫ ለባሽ ሆኗል።

ከሀገሩ ክለብ ጉዲአዋይ የክለብ ህይወቱን ከጀመረ በኋላ ፣ ጀነሬሽን ፉት ፣ ኒዲያን ቡር ፣ ተውን ጉዝኤ እና ኤስ ጃራፍ ግልጋሎት ሰጥቶ ለሞሮኮው ሞግ ህርብ ለታንዛኒያው ኤ ኤስ ቪታ እንዲሁም በያዝነው አመት ለሲሪያው ክለብ ኤ ኤስ ፉቱዋ እየተጫወተ የሚገኘው ተጫዋቹ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ በአርባምንጭ ከተማ ለስድስት ወራት ብቻ ቆይታን ካደረገ በኋላ ቀጣዩ መዳረሻው ወልዋሎ ሆኗል።

ክለቡ ከሁለቱ ፈራሚዎች በተጨማሪ የዘሳኝ ተጫዋቾቹን የመስመር አጥቂዎቹ ሠመረ ሀፍታይ እና ስምኦን ማሩን ውል ለተጨማሪ አመት አራዝሞላቸዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...