በአህመድ አህመድ የሚመራው ካፍ ሰኔ 23 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ ሲያስታውቅ ከስብሰባው መጠናቀቅ በኃላ በቪድዮ ኮንፈረንስ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታን እንደሚያደርጉ ተገልጿል ::...
የቀድሞ የካፍ ፅሀፊ የነበሩት አሚር ፋህሚ በካንሰር ህመም ሲሰቃዩ ከቆዩ በኋላ በ36 አመታቸው ዛሬ ሂወታቸው አልፋል። ካፍን 2017-2019 በፅሀፊነት ያገለገሉት አሚር ፋህሚ...
በመስከረም ወር አንድ የወዳጅነት ጨዋታን ጨምሮ አራት ጨዋታዎችን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው በደርሶ መልስ 3-0 መሸነፉን ተከትሎ አንድ ደረጃ ወደታች ዝቅ...
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2019 ኒጀር ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቡሩንዲ...
በካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተሳታፊ የሚሆኑት ኢትዮጵያን የወከሉት ወላይታ ድቻ እና ቅ/ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸው ታወቁ። በዚህም መሰረት ወላይታ ድቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ...
ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ መድረክ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻና ቅዱስ ጊዬርጊስ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካኘ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት በሚደረገው የደርሶ መልስ ጥሎ ማለፍ...
በ2018 የቶታል የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ 1ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያው ቅ/ጊዮርጊስን ከዩጋንዳው ኬሲሲኤ ጋር የሚያገናኘው ጨዋታ ዛሬ አ/አ ስታዲየም ላይ የሚደረግ ይሆናል። ቅ/ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident