የክረምት ዝውውርን ዘግይተው የተቀላቀሉት ሽሬ እንዳስላሴ ሄኖክ ካሳሁንን ስድስተኛ ፈራሚያቸው ማድረግ ችለዋል።የመጀመርያ ኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ተሳትፎዋቸውን እሚያደርጉት ሽረ እንዳስላሴ ከቀድሞው የደደቢትና ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ተጨዋች...
ኤሌክትሪክ በአዲስ መልክ እየተጠናከረ ነው..... ኤሌክትሪክ (ኤልፓ) የቀደመው ቦርድ ለአዲሱ አመራር ርክክብ ካደረገ በሁዋላ በአሁን ሰአት በሁለት ካምፓኒ እየተመራ ነው፡፡ ከዩቲሊቲ እና ፓወር...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። ጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ በተደረገ ጨዋታም ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ...
በ 29ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ ላይ የተካሄደው የመቐለ ና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ መቐለ አሸናፊነት ተጠናቋል። መቐለዎች ሲዳማን ከገጠመው ቡድን...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን መሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ቀጥለዋል።...
ደደቢት ከ ቅ/ጊዮርጊስ በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ምርጥ ቡድን በወጣቶች እና ልምድ ባለቸው ስብስብ ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ለዋንጫ ሲጫዎት የነበረው ደደቢት በሁለተኛው ዙር ለበርካቶች...
በ24ኛው ሳምንት ከባለሜዳው መከላከያ ጋር እዚሁ አዲስ አበባ ስታዲዬም በደጋፊዎቹ ፊት የተጫዎተው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርቶ የሊጉ መሪ የሚሆንበትን ዕድል አባክኗል፡፡ ባለፈው ሳምንት...
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ በሜዳው ከወላይታ ድቻ ጋር የተጫዎው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለ ግብ 0-0 በሆነ ውጤት በተጠናቀቀው ጨዋታ ነጥብ ተጋርተው ዳግም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident