በሁለተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል። በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ በነበረዉ ጨዋታ የመጀመሪያውን የግብ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሀግብር የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከድቻ ያለግብ አቻ ተለያይተዋል ። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ገብረኪዳን...
ከዚህ ቀደም ለአዶላ ወዮ እና ሻኪሶ ከነማ መጫወት የቻለዉ የፊት መስመር አጥቂዉ ቡናማዎቹን መቀላቀሉ ታዉቋል። በትላንትናው ዕለት ጋናዊ ተከላካይ ወደ ስብስቡ መቀላቀል...
አሰልጣኝ ተሐስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በርካታ የሚባሉ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማስፈረም የቻሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ የዉጭ ሀገር...
መሀመድ ኑር ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል 👉*... ተጨዋቹ ለዝውውሩ 804 ሺህ ብር ወጪ አድርጓል... 👉ጅማ አባጅፋር ከወጣቱ አጥቂ መሀመድ ኑር ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ...
ኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኞችን አሳውቋል የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ምክትሎች በዛሬው ዕለት ይፋ ሲደረጉ የቀድሞ የክለቡ ዝነኛ ተጫዋቾች ታፈሰ ተስፋዬ የቡድኑ...
" ዋንጫ ማምጣት እንደምችል አምናለሁ " አሰልጣኝ ተመስገን ዳና " ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ለማምጣት በሂደት ላይ ነን " አቶ ገዛኸኝ ወልዴ የኢትዮጵያ ቡና...
👉...የፊታችን ቅዳሜ የቡድን ስብስቡን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ለደጋፊው ያስተዋውቃል... 👉... ቤተሰባዊ ሩጫው መስከረም 29 ይካሄዳል... ኢትዮጵያ ቡና በ2015 የሚያደርገውን እያንዳንዱን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident