ያለፈውን የውድድር ዓመት 1215 ደቂቃዎች በሜዳ ላይ ቆይታ ያደረገው ወልደአማኑኤል ጌቱ፤ የተለያዩ ክለቦች እሱን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት...
ወንድሜነህ ደረጀ የባሕር ዳር ከነማ የመጀመርያ ፈራሚ በመሆን ክለቡን ተቀላቅሏል ። ስም :- ወንድሜነህ ደረጀ የነበረበት ክለብ:- ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተባቸው ጨዋታዎች : 17...
ከቀናት በፊት በደቡብ አፍሪካዉ ፕሪምየር ሺፕ ተሳታፊ በሆነዉ ፖሎኩዋኔ ሲቲ የሙከራ ዕድል ተመቻችቶለት ወደ ስፍራዉ አቅንቶ የነበረዉ መስፍን ታፈሰ ስኬታማ የሙከራ ጊዜን ማሳለፍ...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ እየተመራ በሶስተኛ ደረጃነት ሊጉን ያጠናቀቀው እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ መሆን የቻለዉ ኢትዮጵያ ቡና ለቀጣዩ የውድድር አመት ራሱን...
የተጠናቀቀዉን የውድድር አመት በአሰልጣኝ ገ/ክርስቶስ ቢራራ እየተመራ ሊጉን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል ከቀናት በፊት የአሰልጣኙን ዉል ካራዘመ በኋላ አሁን ደግሞ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ...
ከሁለት አመታት በፊት በ2014 የውድድር ዘመን ላይ የኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ከክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት የሚያቆየዉን የውል ስምምነት...
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የጋና ብሔራዊ ቡድን እና የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የሆነውን በቻን የሐገራት የጋና ብሔራዊ ቡድን ቋሚ በረኛ እና ምክትል አንበል...
ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ቢሾፍቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን ዳዊት ሽፈራው በሶስት አመት ውል አስፈርሟል #ስም ፦ ዳዊት ሽፈራው #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident