አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል የዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾመ የቀድሞው የደደቢት ፣ ሲዳማ ቡና ፣ የኢትዮጵያ ከሀያ እና የዋናው ሉሲዎቹ የሴቶች ብሔራዊ...
ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ20 አመት በታች ቡድን ውስጥ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው...
ኢትዮጵያዊቷ መሳይ ተመስገን ፊርማዋን ለያንጋ ፕሪንስአኑራለች። ያለፉትን ቀናት ወደ ታንዛኒያ አምርታ በያንጋ ፕሪንስስ ክለብ ልምምድ ስትሰራ የቆየችው ኢትዮጵያዊቷ የመስመር አጥቂ መሳይ ተመስገን ሰሞኑን...
ትውልዷም ዕድገቷም ከንባታ ጠንባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ ሲሆን የክለብ ህይወቷ ጅማሮ ግን ሀዋሳ ከተማ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪዋ እና...
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት አምርቷል። ከወራቶች በፊት በዘገባዬ ኢትዮጵያዊው ሁለገብ ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት ሊያመራ መሆኑን ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በይፋም...
ግዙፉ አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኩዌቱ ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ውድድር ላይ ጋምቤላን ወክሎ በ2003 የውድድር ዘመን ዝዋይ ባቱ ላይ ባሳየው ድንቅ...
ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ አበራ በአሜሪካው ክለብ ለተጨማሪ አመት ውሏን አራዝማለች። እግር ኳስን በክለብ ደረጃ 2004 ላይ በሀዋሳ ከተማ የጀመረችው እና በሀገር ውስጥም ለደደቢት...
በሰሜን አሜሪካ ነዋሪነታቸው ያደረጉ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በርካታ ለውጥ ያመጣል የተባለ የደጋፊዎች ማህበርን ሊያቋቁሙ ነው። ኢትዮጵያ ቡናን በተጫዋችነት ፣ በደጋፊነት እና በተለያዩ ጉዳዮች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident