በእግርኳሱ የፍትህ አካላት ፊት የተወዛገቡትና መደበኛ ፍ/ቤት ድረስ የተፋለሙት ምንተስኖት አዳነና አዳማ ከተማ መስማማታቸው ይፋ ሆነ። አዳማ ከተማ ተጨዋቹን ወደስራው እንዲመልስ ደመወዙን እንዲከፍል...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የመጀመሪያ ቀን ውሎ ምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ምንም ግብ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በምንተስኖት አዳነ ክስ አዳማ ከተማ ላይ የሰጠውን ውሳኔ አጸና። ዲሲፕሊን ኮሚቴ የካቲት 9/2014 ላይ...
በ14ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ ያለግብ ቢጠናቀቅም በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች አዳማ ከተማዎች...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ አዲሱ አቱላ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ መከላከያዎች ሙሉ ሶሰት ነጥብ ይዘው ወጥተዋል ። አዳማ ከተማ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ መካከል ተደርጎ በአንድ ለአንድ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ጨዋታቸውን ያደረጉት አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል...
በሊጉ አስረኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሰበታ ከተማን ማሸነፍ ችሏል ። አዳማ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident