ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | የማማዱ ሲዲቤ የመጀመሪያ አጋማሽ ሀትሪክ ድሬዳዋ ከተማን አሸናፊ አድርጓል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በውድድር አመቱ ምንም ነጥብ ማግኘት ያልቻለውን ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ድሬ ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ሀትሪክ ጨዋታውን 3 ለ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ነጥቡን ዘጠኝ ማድረስ የቻለበት ድል አግኝቷል

በሊጉ አራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የ 3 ለ 1 አሸናፊነት ውጤት...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአዳማ ከተማ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ቀዝቃዛ ጨዋታን አሳይቶ በሁለቱም በኩል ምንም ግብ ሳይቆጠርበት ሊጠናቀቅ ችሏል ። በሀድያ ሆሳዕና በኩል ከሶስተኛ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል

በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ሊጉን ከሶስት ሶስት በማሸነፍ በመምራት ላይ የነበረው ፋሲል ከነማ በመነቃቃት ላይ ባለው አዲስ አበባ ከተማ 2 ለ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአብዱልከሪም ወርቁ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማ የአመቱን የመጀመሪያ ድል እንዲያገኝ አስችሎታል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከ ሀዋሳ ከተማ ከ12 ሰአት ጀምሮ አገናኝቶ ጨዋታው በወልቂጤ ከተማ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በሁለቱም በኩል...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዞዎቹ በድጋሚ ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት መቋረጥ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ውድድር ተመልሷል ። ሊጉ ቀደም ብሎ የሶስት ሳምንታት ጨዋታዎችን ያካሄደ ሲሆን የአራተኛ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” አጀማመራችን ከባድ ቢሆንም ያን ያህል የጎላ ድክመት አልነበረብንም ” ያሬድ ሀሰን /አዲስአበባ ከተማ/

" የዝግጅት ጊዜ ማነስ በግልፅ በሚታይ መልኩ ጎድቶናል " " አጀማመራችን ከባድ ቢሆንም ያን ያህል የጎላ ድክመት አልነበረብንም " ያሬድ ሀሰን /አዲስአበባ ከተማ/...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዋልያዎቹዜናዎች

“የዋልያዎቹን ጥሪ ብዙም አልጠበኩትም ነበር “ፍሬው ሰለሞን(ጣቁሩ) /ሲዳማ ቡና/

👉"የዋልያዎቹን ጥሪ ብዙም አልጠበኩትም ነበር " 👉 "የግል ችግሮች ነበሩብኝ እና እነዚህን ነገሮች አስተካክዬ ወደራሴ በመመለስ ሙሉ ትኩረቴን ለእግር ኳስ እና ለእግር ኳስ...