በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የተገናኙት ሀዋሳ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት የሜዳ ላይ ፍልሚያ 1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ሀዋሳ...
በአዳማ ከተማ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል የተደረገው የሰባተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማ በስድስተኛው...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከሽንፈት መልስ የተገናኙት መከላከያ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን አድርገው እስካሁን በውድድር አመቱ 3 አቻ ተለያይቶ 3 የተሸነፈው እና ምንም ማሸነፍ...
በሰባተኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰአት ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ በባህርዳር ከተማ የ3 ለ 1 ድል ጨዋታው...
በዕለቱ የተደረገው ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማን ከሲዳማ ቡና አገናኝቶ ፋሲል ከተማዎች በመጀመሪያዎቹ 18 ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው 3 ግቦች እና ከእረፍት መልስ በ47ኛ ደቂቃ በተቆጠሩ...
ቅዱስ ጊዮርጊስና አሰልጣኝ ዝላትንኮ ክራንፓቲች በስምምነት መለያየታቸው ተረጋገጠ። ቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ጊዜ ብቻ የመሩት ሰርቪያዊው አሰልጣኝ አቻ ውጤት ብቻ ማስመዝገባቸውና ከተጨዋቾች ጋር ሰላማዊ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ በተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ጥሩ ውጤቶችን ይዞ እየወጣ ያለውን አዲስ አበባ ከተማን በአሰልጣኝ...
ስለ አሰልጣኞቻችን ሁሌ የሚነገረው አንድነት የላቸውም....አንድ ከሆኑም የሆነ የሚያጠቁት ሰው ሲኖር ነው የሚል አባባል ይደመጥ ነበር ምናልባት ሁለት ሶስት ጓደኛሞች የሚሆኑ አሰልጣኞች ላይጠፉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident