ቅዱስ ጊዮርጊስና አሰልጣኝ ዝላትንኮ ክራንፓቲች በስምምነት መለያየታቸው ተረጋገጠ።
ቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ጊዜ ብቻ የመሩት ሰርቪያዊው አሰልጣኝ አቻ ውጤት ብቻ ማስመዝገባቸውና ከተጨዋቾች ጋር ሰላማዊ ግንኙነት የሌላቸው መሆኑ ለስንብታቸው ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። አሰልጣኙ ይዘውት ከመጡት ፊዚዮቴራፒስት ጋር ወደሀገራቸው ለመመለስ ኤርፖርት መድረሳቸው ታውቋል።
ፈረሰኞቹ በቀጣይ ቋሚ አሰልጣኝ እስኪቀጥሩ ድረስ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታና አሰልጣኝ ደረጄ ተስፋዬ ይመራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
አስተያየት ይስጡ