የሀረሪ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአቶ ገዛኸኘ ወልዴ ሰጥቶት የነበረውንም የፕሬዝዳንታዊ ውክልና ማንሳተለን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ ክልሉን በስራ አስፈጻሚነት የሚወክሉ...
አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ...
ድሬዳዋ ከተማ ወጣቱን የቀድሞ የድሬዳዋ ከተማ ተጫዋች የነበረውን የመሃል ተጫዋች ያሬድ ታደሰን ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ዉል አራዝሟል፡፡ ባለፉት ሁለት አመታትን ለወልቂጤ ከተማ በመጫወት...
አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ በንቃት በመሳተፍ ሰባት ያህል ተጫዋቾችን ከዚህ ቀደም ማስፈረም የቻሉት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት ደገሞ...
በዘንድሮው የውድድር አመት ለአዲስ አበባከ ከተማ የተጫወተው ቻርለስ ሪባኖ ከሲዳማ ቡና ጋር ቢስማማም ሳይጠበቅ ለባህርዳር ከተማ ለሁለት አመት ለመጫወት ተስማማ። የተጨዋቹ ወኪል...
የዉድድር አመቱን ከፈረሰኞቹ ጋር ሻምፒዮን መሆን የቻለዉ እና በርከት ላሉ አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት መጫወት የቻለዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ የአብስራ ተስፋየ ወደ ባህርዳር...
ከሰዓታት በፊት ሀድያ ሆሳዕና የነባር ተጫዋቹን ግርማ በቀለን ዉል ማደሱን እንዲሁም የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነዉን ዳግም ንጉሴን ማስፈረማቸዉን አጋርተናችሁ ነበር አሁን ደግሞ...
አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ዛሬ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident