ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

  በአስረኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት አጠናቀዋል።...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

መቻል እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

በአስረኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ሲያጠናቅቁ ጎሎቹንም ናቲ ለኤሌክትሪክ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 9ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 9ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ ያለግብ በአቻ ሲጠናቀቁ 19 ጎሎች በ16 ተጫዋቾች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በአሰልጣኝ ተመስገና ዳና የሚመራዉ ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ተከታታይ ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን ወጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን አራት ለሁለት በሆነ ዉጤት በማሸነፍ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ በአሸናፊነት ግስጋሴው ቀጥሏል

በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመራ በዘንድሮዉ የውድድር አመት መጀመሪያ ላይ በርከት ያሉ ጨዋታዎቹን በአቻ ዉጤት ሲያጠናቅቅ የነበረዉ ድሬዳዋ ከተማ ከሰባተኛዉ የጨዋታ ሳምንት አንስቶ በሜዳዉ...

ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ በመጨረሻም ወደ ድል ተመልሰዋል !!

በዘጠነኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በአራተኛው ሳምንት...

መቻልሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!

የቀድሞ አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ ወደ ዉጤታማነት መመለስ ችሎ የነበረዉ እና ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ በሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 8ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 87ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ 23 ጎሎች በ22 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...