በሚሊዮን ሀይሌ እና በቅዱስ ይምሩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ ደርሷል እኛ ዳግሞ በዚህ ሳምንት የተመለከትናቸው ዋና ዋና ጉዳዮች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። የመጀመሪያው...
ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ለዛምብያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ቢወዳደሩም ሳይሳካላቸው ቀርቷል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የተጠበቀውን ያክል ውጤት እያመጡ የማይገኙት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ከሳምንታት በፊት የዛምቢያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (አርብ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (ቅዳሜ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...
የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የሩጫ ውድድር አዘጋጅቷል። በመጭው የካቲት አስራ ሁለት የሚጀምረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ቤተሰባዊ እሩጫ መነሻውን አራዳ...
በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተመለከትናቸው ጨዋታዎች ትልልቅ ጉዳዮች ናቸው ያልናቸውን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ድሎች ከሀዋሳ ከተማና አዳማ ጨዋታ ውጭ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ ያለቁ...
በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ የተከናወነ ሲሆን በጨዋታውም ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬደዋ ከተማን 3-2 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ከጨዋታው...
በደጋፊዎች ውብ ህብረ ዝማሬ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው እና በደጋፊዎቹ ፊት በሊጉ ያለመሸነፍ ጉዞዎን ለማስቀጠል እንዲሁም ድሬድዋ ከተማ ከሽንፈት ለማገገም...
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስና የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በቅርቡ ከግብጹ ዛማሌክ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ ወደቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያመሩ ይመስላል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገኝተው የክለቡን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident