ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜና እረፍትዜናዎች

የቅ/ጊዮርጊሷ የልብ ደጋፊ ካሰች መስቀሌ የቀብር ስነ- ስርዓቷ ዛሬ ተፈፅሟል

የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብን ለበርካታ ዓመታቶች በመደገፍ ትታወቃለች።ስሟም ካሰች መስቀሌ ይባላል። እሷ የክለቡ እንስት ደጋፊዎች እንዲበዙ ትልቁ አርዓያ ከሆኑት መካከል ስሟ በጉልህ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የመቅጠር ዕቅድ የለንም” ቅዱስ ጊዮርጊሶች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቀድሞ የዋሊያዎቹ አለቃ ከአብርሃም መብራቱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳልጀመረ አስታውቋል፡፡ ከአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር የክለቡ 3 አመራሮች ተነጋግረው እንደተስማሙና...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“የታሪክ፣ የውጤትና የደጋፊዎች ሃብታም የሆነውን ታላቁን ክለብ የማገልገል ዕድል በማግኘቴ ራሴን እንደ ልዩ ዕድለኛ ነው የምቆጥረው” አቶ ዳዊት ውብሸት

“ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ ከክለብም በላይ ነው” “የታሪክ፣ የውጤትና የደጋፊዎች ሃብታም የሆነውን ታላቁን ክለብ የማገልገል ዕድል በማግኘቴ ራሴን እንደ ልዩ ዕድለኛ ነው የምቆጥረው” አቶ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቅ/ጊዮርጊስ ለተጨዋቾቹ ደመወዝ ከመክፈል ባለፈ በተደጋጋሚ ስልክ በመደወል የሚጠይቅበት ሁኔታ የክለቡን ታላቅነት ይበልጥ አሳይቶኛል”ጌታነህ ከበደ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመኑ ላይ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የኮከብ ተጨዋችነት ክብርን፤ ከደደቢት ጋር ደግሞ የኮከብ ተጨዋችነትንም ሆነ የኮከብ ግብ አግቢነት ሽልማቶችን በመውሰድ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚካሄደውን ጥረት ቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ አይ ቪ ፍሉድስ ለገሰ፡፡

  በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ቅድመ ዝግጅት ለማጠናከር የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገጻቸው ተቋማትና ባለሃብቶች በዓይነትና...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስ

“ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…”ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ ክፍል 2

“ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…” “የኮሮና ቫይረስን መመለስ የሚቻለው በፀሎት ብቻ ይመስለኛል” “በገዛ ሜዳህ በደጋፊህ… ክልል ስትሄድ ደግሞ በተጋጣሚ ደጋፊ ጫና...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቅዱስ ጊዮርጊስ

“ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…”ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ ክፍል 1

  “ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…” “የኮሮና ቫይረስን መመለስ የሚቻለው በፀሎት ብቻ ይመስለኛል” “በገዛ ሜዳህ በደጋፊህ… ክልል ስትሄድ ደግሞ በተጋጣሚ ደጋፊ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ !

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በተጋጠሙበት ዕለት ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ ተጨዋቾች በክብር...