Latest ቃለመጠይቅ News
“ከምወደው ቅዱስ ጊዮርጊስ የለቀቅኩት ተገፍቼ ነው” “አቶ አብነትና ደጋፊው ለኔ ባላቸው አክብሮት ደስተኛ ነኝ እኔም ለነሱ ትልቅ ክብር አለኝ.” ሄኖክ አዱኛ / ሃራስ አሌሁዳድ/
የእግርኳስ ህይወቱ እየጨመረ የመጣ ነው ..... በከፍተኛ ሊግ…
“በእርግጠኝነት ሻምፒዮን እንሆናለን” “ዘሪሁን ጥያቄውን እንዳቀረብልኝ አላንገራገርኩም” “ጊዮርጊስ ቤት አቻ ሽንፈት ነው” አማኑኤል ኤርቦ
በውድድር ዓመቱ ስምንት ግቦችን ካስቆጠሩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ…
” የኢትዮጵያ እግርኳስ ህልውና በከተማ አስተዳደር የበላይ ጠባቂዎች መልካም ፍቃድ ላይ የተመሰረተ መሆኑ ቅር ያሰኛል” ” ያለኝን የሻምፒዮንነት ልምድ ለልደታ ክ/ከተማዎች ማሳየት እፈልጋለሁ” አሰልጣኝ እንዳወቀ አጥናፉ
በተጨዋችነት ለአማራ ውሃ ስራ፣ ለቴክስታይል፣ ለባህርዳር ከተማ ፣…
”ከ15 ዓመት በኋላ በሊጉ ለሻሸመኔ ከተማ የመጀመሪያ ጎል ያስቀጠርኩ ታሪካዊ ተጫዋች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል” ያሬድ ዳዊት/የሻሸመኔ ከተማ ተጫዋች/
”በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዛማሌክ ላይ ያስቀጠርኩት ጎል በህይወቴ…
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ል ሃላፊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢኒያም ምሩጽን እንዲታገድ ሜድረጉ ቅሬታ ቀሰቀሰ
👉 .....የአዲሰ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤም…
“የአዛም ስታዲየም የመጫወቻ ሜዳ ጥራትን ስመለከት ከኛ ጋር ለንጽጽር አይቀርብም…ያስቀናል….” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው /ባህርዳር ከተማ/
ባህርዳር ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ…
“ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወሰዳቸው አብዛኛዎቹ ዋንጫዎች ውስጥ በተጨዋችነትም ይሁን በአሰልጣኝነት ስላለሁበት ኩራት ይሰማኛል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፕሪሚየር ሊጉን በታሪክ ለ16ኛ ጊዜ ማንሳቱን…
” ኳስን መስርቶ ለሚጫወት ቡድን የሚሆን ብቃት አለኝ ” ፋሲል አማረ /ኦሜድላ /
" ትልቅ ነክ ተብዬ በታዳጊ ቡድን ውስጥ ሳልካተት…