በአምስት ነጥቦች እና ዘጠኝ ደረጃዎች ተበላልጠው አምስተኛ እና አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና...
በአሰልጣኝ ዩርዳኖስ አባይ የሚሰለጥነዉ ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ አምስት ድል አልባ ጉዞዎች በኋላ በዛሬዉ ዕለት የአሰልጣኝ ስዩም ከበደን ቡድን ሲዳማ ቡና 2ለ0 በሆነ...
የቀድሞ አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ ወደ ዉጤታማነት መመለስ ችሎ የነበረዉ እና ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ በሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን...
በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 4ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ረገድ ተመጣጣኝ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። እጅግ ጭቃማ በነበረዉ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ሲተላለፉ በተጫዋች የሲዳማ ቡናዉ የመስመር ተጫዋቾች ይገዙ በጋለ ቅጣት ተጥሎበታል። የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
በፕሪምየር ሊጉ አጀማመሩ ጥሩ ያልነበረው እና በአዲስ አሰልጣኝ እየተመራ የመጀመሪያ የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታውን ቀን 10 ሰዓት ላይ ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረገዉ ሲዳማ...
በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በእንዳለ ከበደ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማን ረቷል ። ወልቂጤ ከተማዎች በአራተኛው ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident