ሪፖርት

222 መጣጥፎች
መከላከያሪፖርትወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት / ወልዲያ ከተማ ወራጅ ቀጠናውን ለአርባምንጭ ከተማ ያስረከበበትን ውጤት አስመዘገበ፡፡

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሳይደረግ በይደር የቆየው የወልዲያ ከተማና መከላከያ ጨዋታ ዛሬ በወልዲያ ሼህ ሙሀመድ አሊ አላሙዲን ስታዲዬም ተደርጎ ጨዋታው በባለሜዳዎቹ ወልዲያዎች...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ቅዱስጊዮርጊስን በሙሉ የጨዋታ ብልጫ 4-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል

በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮጊስ  አገናኝቶ በባለሜዳዮቹ ከሙሉ ጨዋታ ጋር 4ለ1 በማሸነፍ ነጥቡን 18 ማድረስ ችሏል።    ባለሜዳዎቹ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | በጉጉት የተጠበቀው የቅ/ጊዮርጊስ እና ደደቢት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ የሊጉን መሪ ደደቢትን ከአምናው የሊጉ አሸናፊ ቅ/ጊዮርጊስ ያገናኘው ይህ ጨዋታ ያለግብ 0-0 በሆነ አቻ...

ሪፖርትካፍኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ዚማሞቶን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሻግሯል።

በ2018 የቶታል አፍሪካ ኮንፈደሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያው ወላይታ ድቻ የዛንዚባሩን ዚማሞቶን ዛሬ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም አስተናግዶ በጃኮ አረፋት ብቸኛ ግብ...

ሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ ወሳኝ 3ነጥብ ማስመዝገብ ችሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ (ሰኞ) ተደርጎ ኢትዮ-ኤሌክትሪክን ከድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በኃይሌ እሸቱ ብቸኛ ግብ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ 1-0 በሆነ ውጤት...

መቐለ ከተማመከላከያሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ምንይሉ ወንድሙ አሁንም መከላከያን ተሸክሞ መጓዙን ቀጥሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ (ዕሁድ) ተደርጎ መከላከያን ከመቐለ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ምንይሉ ወንድሙ ለመከላከያ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ 1-0 በሆነ...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አቻ በመውጣት ወደ መሪዎቹ ለመጠጋት የነበረውን እድል አባከነ።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ (ቅዳሜ) ተደርጎ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።  ይህ ጨዋታ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም በአቻ ውጤት መጓዙን ቀጥሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት 1ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ(ሀሙስ) ተከናውኖ ቅ/ጊዮርጊስ እና አዳማ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።  11:00 ሲል የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች...