ከሁለት ሳምንታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ላለባቸው የደርሶመልሰ ጨዋታ ዝግጅታቸዉን በካፍ የልህቀት ማዕከል እያደረጉ የሚገኙት ሉሲዎቹ ነገ ረፋድ የአቋም መለኪያ...
ለኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በጨዋታ ጊዜ በሚከሰት ግጭት ጡት ላይ የሚደርስ አደጋን ለመከላከል የሚረዳ የጡት ግጭት መከላከያ ( የስፖርት ብራ ) በቦስተን ነዋሪ...
የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ። የብሔራዊ ቡድኑ አባላት ዝግጅታቸውን...
በህንድ አስተናጋጅነት በ 2022 ለሚካሄደው የፊፋ ከ 17 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የእጣ ማውጣት መርሃ ግብር ዛሬ ከሰዓት በኋላ...
የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ 2020 የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ከጅቡቲ ሴት ቤሔራዊ ቡድን ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጨዋታውን የምታደርግበት ቀን ታውቋል። ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ...
ከሜዳ ውጭ 5 ለ 0 አሸንፎ ሰፊ እድል ይዞ የመጣው ብሄራዊ ቡድናችን 2 ለ 1 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል። ለተመልካች ማራኪ የነበረው...
ትላንት የቡሩንዲ አቻውን 5 -0 ያሸነፈው ሴት ብሄራዊ ቡድናችን አዲስ አበባ ገበተዋል። ትላንት ፖናማ እና ኮስታሪካ ለሚያሰተናግዱት ከ20 አመት በታች ሴቶች አለም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident