ሀላባ ከተማ

23 መጣጥፎች
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ሀላባ ከተማ የቤኒን ዜግነት ያለው ግብ ጠባቂ አስፈረመ በአሰልጣኝ በሽር አብደላ በቀጣዩ የውድድር ዘመን የሚመራው ሀላባ ከተማ የቤኒን ዜግነት ያለውን ራያን ሊሳሲይ የተባለን...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን እንደቀጠለ ነው

ሀላባ ከተማ የአማካዩን ውል አራዘመ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀላባ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን እና የነባር ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱን የቀጠለ ሲሆን የቀድሞው የዲላ ከተማ...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል

ሁለገቡ ተጫዋች በሀላባ ከተማ ውሉን አድሷል። ሀላባ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ እጅግ ከፍ ያለ አበርክቶን ለክለቡ ማድረግ የቻለው እና ከሀዋሳ ከተማ ወጣት...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ አጥቂ ሲያስፈርም የፀጋ ደርቤን ውል ደግሞ አራዘመ

ሀላባ ከተማዎች የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት ሀላባ ከተማዎች የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል። የቀድሞው የነቀምት ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እና...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዲስ አዳጊው ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ

ሀላባ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ካሳደጉ ተጫዋቾች መካከል የሦስቱን ውል አራዝመ። በዛሬው ዕለትም የአማካዩ ሰይድ ግርማ...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አዲስ አዳጊዎቹ የውጪ ዜጋ አስፈርመዋል። ከሰሞኑ ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ሁለት የውጪ እና ሁለት የሀገር ውስጥ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ሀላባ ከተማዎች አምስተኛውን አዲስ እንዲሁም...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ በሁለት ሚና የሚጫወተውን ተጫዋች ውል አደሱ

በዝውውር በንቃት እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኘው ሀላባ ከተማ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ እና ደሴ ከተማ እንዲሁም ክለቡ ወደ ፕሪምየር...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

ሀላባ ከተማ የመስመር አጥቂውን ውል አራዘመ። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት እና በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ አራት አዳዲስ ፈራሚዎችን የግሉ ያደረገው ሀላባ...