መነሻ ገጽ ሀላባ ከተማ ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል

አጋራ
አጋራ

ሁለገቡ ተጫዋች በሀላባ ከተማ ውሉን አድሷል።

ሀላባ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ እጅግ ከፍ ያለ አበርክቶን ለክለቡ ማድረግ የቻለው እና ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያነሳው ሁለገቡ ያሬድ መሐመድ በሀላባ ከተማ ለተጨማሪ አመት ውሉን አራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...