ፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) ለቀድሞው ክለቡ ፈረመ

በይበልጥ በሀላባ ከተማ መለያ ከአመታት በፊት ባሳየው አቋም በበርካታ ክለቦች ዐይን ውስጥ ገብቶ ለሙገር ሲሚንቶ ፣ መቻል ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና እና ባህርዳር ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው እና የተጠናቀቀውን አመት በወልዋሎ መለያ አስደናቂ አመትን ከማሳለፍ ባለፈ የኢትዮጵያ ዋንጫን ከክለቡ ጋር ማሳካት የቻለው አማካዩ ፍሬው ሰለሞን ጣቁሩ በበርካታ ክለቦች ቢፈለግም በይፋ ዕለት ፊርማውን ለቀድሞው ክለቡ ሀላባ ከተማ ማኖሩን ተጫዋቹ በስልክ ያደረሰን መረጃ ይጠቁማል።
አስተያየት ይስጡ