መነሻ ገጽ ሀላባ ከተማ ሀላባ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

አዲስ አዳጊዎቹ የውጪ ዜጋ አስፈርመዋል።

ከሰሞኑ ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ሁለት የውጪ እና ሁለት የሀገር ውስጥ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ሀላባ ከተማዎች አምስተኛውን አዲስ እንዲሁም ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ፈራሚውን በእጁ ሲያስገቫ 1 ሜትር ከ82 ሴንቲ ሜትር የሚረዝመውን ሴኔጋላዊውን አማካይ ሳምባ ሴክን የግሉ ማድረጉን ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል።

ለሀገሩ ክለቦች ዩ ኤስ ጎረና እና ዩኤስ ኦ አካም የተጫወተው ይህ ተጫዋች ወደ ሀገራችን መጥቶ ለአዲስ አዳጊዎቹ ፊርማውን አኑሯል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...