ሀላባ ከተማ የቤኒን ዜግነት ያለው ግብ ጠባቂ አስፈረመ
በአሰልጣኝ በሽር አብደላ በቀጣዩ የውድድር ዘመን የሚመራው ሀላባ ከተማ የቤኒን ዜግነት ያለውን ራያን ሊሳሲይ የተባለን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። ከሁለት አመት በፊት የክለብ ህይወትን በጀመረበት የሀገሩ ክለብ ኮተን ስፖርት ቆይታን ያደረገው ይህ ግብ ጠባቂ ቀጣይ ማረፊያው ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በርበሬዎቹ ሆነዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ