ወላይታ ድቻ ረዳት አሰልጣኙ ታውቋል
ከእግር ኳስ ተጫዋችነቱ በኋላ ወደ ወደ ስልጠናው በመግባት አርባምንጭ ከተማን ጨምሮ በበርካታ የከፍተኛ ሊግ ክለቦች እንደ ሀድያ ሆሳዕና እና አዲስ አበባ ከተማ ደግሞ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ያገለገለው እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ የንብ አሰልጣኝ በመሆን ያገለገለው አሰልጣኝ እዮብ ማለ ቀጣዩ የመሳይ ተፈሪው ወላይታ ድቻ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙን ያገኘውት መረጃ ያመላክታል።
አስተያየት ይስጡ