ከጸደቀው የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ ውጪ የሆነ አሰራርን ተከትሎ ዝውውር ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ ዘጠኝ ተጨዋቾች በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ለጥያቄ መጠራታቸው ተሰማ።...
"ውድቀት ሲኖር የትኛውም አመራር ከኔ ጀምሮ ሃላፊነቱን ይወስዳል ያጎደልነው ነገር ካለ ልንጠየቅም ይገባል እንጂ ጅምላ ጭፍጨፋ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናገሩ።...
*.... ቅዱስ ጊዮርጊስን ሊይዝ ተስማምቷል ቅዱስ ጊዮርጊስን በተጨዋችነትና በአሰልጣኝነት የመራው ፋሲል ተካልኝ እንደገና ፈረሰኞችን ለሁለት አመት ለማሰልጠን ተስማማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ፋሲል...
"አምባገነን ሴረኛና ክፉ ሰዎች ስፖርታችንን በግል ንብረት ልክ እንደ ፒ ኤል ሲ ጠፍረው ይዘው እያሰቃዩት ይገኛሉ" ሲሉ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ተናገሩ። የባህልና ስፖርት...
"ከሀገሬ ህዝብ ከፍተኛ የሞራል ካሳ እፈልጋለሁ የኔ የሞራል ካሳ ደግሞ የደረሰብኝን የተቀነባበረ ተንኮል እንዲቃወምና ለአትሌቶቻችን ፍትህ እንዲሰጥ ሲያደረግ ነው" "የኦሎምፒክ ኮሚቴው በቶኪዮ ኦሎምፒክ...
የአዳማ ከተማው ውጤታማ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ። በአዳማ ከተማ ያልጨረሰው የቤት ስራ ቢኖርም የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አንበሴ...
*.... አመራሮቹ አንድ አካዳሚን ዛሬ ጎብኝተዋል.... የሀድያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብን በፋይናንስ ለማጠናከር ያለመው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በጆሃንስበርግ ከተማ ተደረገ። 22 ተጨዋቾችን ጨምሮ...
*.... የፊፋ ማች ኤጀንት ፍጹም አድነው ለትግራይ ክለቦች ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ.... ሶስቱ የትግራይ ክለቦችን ወደ ውጪ ሃገር ወስዶ ገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ መዘጋጀቱን...
"የዳኝነት ስህተት በእግርኳሱ የሚያጋጥም ነው መነጋገሪያ ማድረግም አይገባም" ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን "ትልልቅ ሰዎች ያሉበት ጠንካራ ስራ የሚሰራበት እንዴት የኢትዮጵያ ስፖርት ይደግ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident