ጅማ አባጅፋር ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ምንም አይነት ግልጋሎት እንዳያገኝ ተወስኗል፡፡ በየካቲት 10/2013 በዋና ፀሐፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን...
ከከፍተኛ ሊግ እልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ከፕሬዝዳንቱ አበባው ሰለሞን ጋር ሊለያይ መሆኑ ተሰምቷል። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
በቴክኒካል ብቃቱ ጥሩ እንደሆነ የሚነገርለት ጅብሪል ናስር ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት መስማማቱ ታወቀ። የኢትዮጵያ ቡናዎቹ አቡበከር ናስር እና ረመዳን ናስር ወንድም የሆነው ጅብሪልን ሰበታ...
ከ7ወራት በላይ ደመወዝ አልተከፈለኝም የፊርማ ግማሽ ክፍያም አልተሰጠኝም በሚል ራሱን ከአሰልጣኝነት ያገለለው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውና ጅማ አባጅፋር በመጨረሻም ተለያይተዋል። ባለፈው ዓርብ የኦሮሚያ ስፖርት...
የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሄራዊ ቡድን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለተጨዋቾቻችን ግንዛቤ መስጠት ይገባል አሉ። አሰልጣኙ ዛሬ በሰጡት መግለጫ "ተጨዋቾቻችን 110 ሚሊየን ህዝብ...
የቀድሞ የሲዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ አዳማ ከተማን ሊይዝ ከጫፍ መድረሱ ተሰማ። ሙሉ ጥቅሙ ተጠብቆለት ትላንት ከሲዳማ ቡና ጋር የነበረውን ውል በስምምነት የሰረዘው...
በዋቢ ሸበሌ እየተካሄደ ያለውና በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመርያዎቹ 11 ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ ግምገማ ላይ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ላይ ጠንካራ ትችት እየተሰነዘረ ነው። ኢንተ.ረዳት ዳኛ...
" ከጥሪው ሰአት ዘግይቶ የመጣ ዳኛ ያየሁት እናንተን ነው" አቶ ኢሳያስ ጅራ/የፌዴ.ፕሬዝዳንት/ "ዳኞች ከ2አመት በፊት የሰጡት እድሜና ኢንተርናሽናል ለመሆን ያስመዘገቡት ዕድሜ መለያየቱ ተገቢ...
ሲዳማ ቡና እንደ አሁኑ ገንዘብ በደንብ በሚገኝበት ጊዜ አልነበረም የተመሰረተው… የክለቡና መስራች ይርጋለም ላይ ዱቄት ገዝተው እንጀራ በሽሮ በማዘጋጀት ቡድኑን ለ2 ወራት መግበው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident