ጅብሪል ናስር ወደ ወልቂጤ ሊያቀና ነው

በቴክኒካል ብቃቱ ጥሩ እንደሆነ የሚነገርለት ጅብሪል ናስር ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት መስማማቱ ታወቀ።

የኢትዮጵያ ቡናዎቹ አቡበከር ናስር እና ረመዳን ናስር  ወንድም የሆነው ጅብሪልን ሰበታ ከተማዎች በቢጫ ቲሴራ ለማጫወት ሙከራ ቢያደርጉም ሳይሳካ በመቅረቱ የመጀመሪያውን ዙር ሳይጫወት ቀርቷል።
ተጨዋቹ ከቀናት በኋላ በሚከፍተው የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ለወልቂጤ ከተማ እንደሚፈርም ተረጋግጧል።

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *