...ሀድያ ሆሳዕና በሶስት ቀን ውስጥ የ15ቱን ተጨዋቾች ደመወዝ እከፍላለሁ አለ ከደረቅ ቼክ ተያይዞ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉት የሀድያ ሆሳዕና የፋይናንስ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ...
ለ12 አመታት ያህል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተው ምንተስኖት አዳነ ለአዳማ ከተማን ለመጫወት ተስማምቷል። ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተጨዋቹ ለቀጣዮቹ 2 አመታት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።...
ፋሲል ከነማ ለዝውውሩ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽን ማግኘቱን ተከትሎ ከአጥቂው ሙጂብ ቃሲም ጋር በይፋ ተለያይቷል። ሙጂብ ከፋሲል ከነማ ጋር ቀሪ የአንድ አመት ውል ያለው...
ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ዝውውር ዙሪያ ስምምነት ላይ አልደረስንም አለ ,...ተጨዋቹና የአልጄሪያው ክለብ ግን ተስማምተዋል የፋሲል ከነማው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም ወደ አልጄሪያው ክለብ...
ድሬዳዋ ከተማ ራሱን እያጠናከረ ሲሆን 2 ተጨዋቾችን አስፈርሟል። በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳሱ እሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች ማሊያዊውን አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለ1 አመት መሳይ ዻውሎስን...
በ2013 የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛና ሁለተኛ ሆነውና በማጠናቀቅ በአፍሪካ ደረጀ ኢትዮዽያን የሚወክሉት ፋሲል ከነማና ኢትዮዽያ ቡና ዝግጅታቸውን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራሉ። በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ...
አቤል እንዳለ.... ....ኢት.ቡና vs ድሬዳዋ ከተማ... የሚገርም ገጠመኝ ያለው ዝውውር ነው....ድሬዳዋ ከተማ ከአቤል እንዳለ ጋር ተስማምቷል...በቅድሚያ ክፍያም ሆነ በሚከፈለው የወር ደመወዝ ዙርያ...
ከሰበታ ከተማ ጋር ውሉን የጨረሰው ዳዊት እስጢፋኖናን የአሸናፊ በቀለን ጅማ አባጅፋርን ለአንድ አመት ተቀላቀለ። አሁን በወጣ መረጃ ዳዊት አስጢፋኖስ በኢትዮዽያ ቡናና ሰበታ ከተማን...
ድሬዳዋ ከተማ ከስምምነታችን ውጪ ጫና እያደረገብኝ ነው ሲል ግብ ጠባቂው ወንድወሰን አሸናፊ ተናገረ። ግብ ጠባቂው እንደሚለው ""ከትግራይ ክልል ክለቦች ለመጣነው የተሰጠን ውል ለ6...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident