መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ዜናዎችየከንቲባ ካፕ

የከንቲባ ካፕ በቅርቡ ሊካሄድ ነው….

  የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው " የከንቲባ ካፕ" በቅርቡ ሊካሄድ መሆኑን የአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ፌዴሬሽኑ እንደገለጸው ውድድሩ በሁለቱም ጾታዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት ለእግርኳስ ትኩረት እንደሚሰጥ አረጋገጡ “ለእግርኳሳችን ለተሰጠው ትኩረትና ክብር እናመሰግናለን” አቶ ደረጄ አረጋ /የአ/አ እግርኳስ ፌዴ ፕሬዝዳንት/

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት ለእግርኳስ ትኩረት እንደሚሰጥ አረጋገጡ "ለእግርኳሳችን ለተሰጠው ትኩረትና ክብር እናመሰግናለን" አቶ ደረጄ አረጋ /የአ/አ እግርኳስ ፌዴ ፕሬዝዳንት/ የመዲናችን አዲስ...

AAFFየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን

“ዋናው” እና አዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተጣመሩ

  የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽንና "ዋናው" ሀገር በቀል ትጥቅ አምራች ኩባንያ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ። በሁለቱ ተቋማት መሃል የተካሄደው ስምምነት የ3.4 ሚሊዮን ብር...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ….

  በኢትዮጵያ መድን አመራሮች አሳማኝ ባልሆነ መንገድ የተሰናበተው አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማሰልጠን ተስማማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ መድንን ከከፍተኛ ሊግ...

ሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ወደ ሀዋሳ እንዲመለስ አዘዘ

  በፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ውጤታማ መሆን ያልቻለው ሲዳማ ቡና አሰልጣኙን ወንድማገኝ ተሾመን ከባህርዳር ወደ ሀዋሳ እንዲመለስ ማዘዙ ተሰማ። ከውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ሲዳማ...

ዜናዎች

የአ/አ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር ከ6 አመት በኋላ ዳግም ሊመሰረት ነው

  *... ባለፉት አመታት ማህበሩ ፍቃዱን አላሳደሰም.... የአዲስ አበባ ከተማ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበርን አጠናክሮ የባለሙያዎችን ጥቅም ማስከበር በሚችልበት አቅም ለማድረስ ያለመ የምክክር ጉባኤ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“የምንፈራራ ሳይሆን የምንደማማመጥ ወገኖች መሆን አለብን” አቶ ደረጄ አረጋ / የአ/አ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት /

  የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ2015 መርሃግብር አጀማመርና በከተማው እግርኳሳዊ ጉዞ ዙሪያ ምክክር አደረገ። ዛሬ ጠዋት በሆቴል ዲሊዮፖል በተካሄደው የምከክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎች

የብሄር ስም ያላቸው ክለቦች ስማቸውን ሳይቀይሩ ሊጉ መጀመሩ ፌዴሬሽኑና ሊግ ኩባንያውን አወዛግቧል..

  *.... ወላይታ ድቻ ... ወደ ድቻ ስፖርት ክለብ..? በ2015 የውድድር አመት የብሄርና የሃይማኖት ስያሜ ያላቸው ክለቦች ተቀባይነት የላቸውም የሚለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየወዳጅነት ጨዋታ

የዋሊያዎቹና የሱዳን የዛሬ ጨዋታ በሶማሌ ዳኞች ይመራል “ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታን የሌላ ሀገራት ዳኞች ካልመሩት አይመዘገብም ብሎናል” የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን

የዋሊያዎቹና የሱዳን የዛሬ ጨዋታ በሶማሌ ዳኞች ይመራል "ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታን የሌላ ሀገራት ዳኞች ካልመሩት አይመዘገብም ብሎናል" የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢንተርናሽናል የወዳጅነት ጨዋታዎች እንደዋናው ውድድር...