ለቀጣዩ የ2019 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አመራሮች ሜዳዎችን በየሀገሩ ምልከታን ማድረግ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የያዝነው የ2018 የውድድር ዘመን ከመቋጨቱ...
ሀገራችንን ወክሎ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚካፈለው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታውን መቼ እንደሚያደርግ ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ በደቡብ አፍሪካ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ዘጠነኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀው ከተመሠረተም ዘጠኝ አመት በሞላው ክለብ ሙከራን ለማድረግ...
አርባምንጭ ከተማን ተከትሎ ከፕሪምየር ሊጉ ለመውረድ በቀሪ ሁለት ሳምንታት ስድስት ቡድኖች ተፋጠዋል። የ2018 የውድድር ወመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሀያ ክለቦች መካከል ከአመታት በኋላ...
የመስመር አጥቂው በነፃ ዝውውር ለተቀላቀለበት ክለብ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈጣን ከሚባሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር አጥቂው አስቻለው ግርማ ወደ...
ከተመሠረተ ወደ አራተኛ አመቱ የተጠጋው የኢትዮጵያ ሴት እግር ኳስ የሙያ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤውን ዛሬ በአዳማ አድርጓል። በ2015 አመተ ምህረት ምስረታውን ያደረገው እና በአሁኑም...
ፊፋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ15 ዓመት በታች የአለም የእግር ኳስ ውድድርን እንደሚያከናውን ይፋ ማድረግ ችሏል በርካታ ሀገራት እንዲሳተፉ ጥሪ የተላለፈበት ይህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያ...
በሀዋሳ እየደተረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ላይ በማጣሪያው ሲሳተፉ የቆዩ ክለቦችን ክፉኛ ያስቆጣው ጉዳይ። የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች...
የኢትዮጵያ የሴት እግር ኳስ አሰልጣኞች ማህበር ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ጋር በቅንጅት የሰጡት ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ አሰልጣኞች ማህበር እና በኢትዮጵያ ስፖርት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident