በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን በአህመድ ረሺድ ብቸኛ የድል ግብ 1-0 ካሸነፈ እና የነጥብ ልዩነቱንም ከእሱ በላይ...
ሀድያ ሆሳዕና ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን በመቶ ፐርሰንት ያለ መሸነፍ ሪከርድ እየመራ ይገኛል። ሀድያ በሊጉ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች አራቱንም በማሸነፍ ብቸኛው ክለብ ሲሆን...
ተመልካች አልባው ግን ትልቁ የሸገር ደርቢ አዲስ አበባ (ማክሰኞ 4፡ዐዐ) ቡርቱካናማ ወይስ ቡናማ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ቅ/ጊዮርጊስን እና ኢትዮጵያ ቡናን የሚያገናኘው የሀገሪቱ...
በመሸሻ ወልዴ በድሬዳዋ ከተማ ተወልዶ ያደገው ሙኸዲን ሙሳ በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ተሳትፎአቸው ደረጃ ውስጥ እንደሚገቡና እሱም ለክለቡ ከ10 እስከ 15 የሚደርሱ...
በሐረር ከተማ ተወልዶ ያደገው ዊሊያም ሰለሞን በታዳጊነት ዕድሜው ለኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ቡድን ለመሰልጠንና ለመጫወት ወደ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ የትውልድ ሀገሩ ላይ...
በቢትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ5ኛው ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ዛሬ ብርቱ ፉክክርን አድርገው 2-2 በሆነ የአቻ ውጤት ሊለያዩ...
በመሸሻ ወልዴ ወልቂጤ ከተማ በዘንድሮው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ውድድር ጅማሬው ከወዲሁ ጥሩ ጉዞን እያደረገ ይገኛል፤ ይሄን ውጤታማነታቸውን አስመልክቶም በአማካይ ስፍራው ላይ...
"ኳሷን ባልወስዳትም በጣፋጩ ድል ሀትሪክ መስራቴ ደስታዬን የተለየ አድርጎታል" "ወላይታዎች የአቻነቱን ግብ በተከታታይ ሲያስቆጥሩብን ጊዜ በጣም ተደናግጠን ነበር" ሙጂብ ቃሲም የፋሲል ከነማው ሙጂብ...
ሐዋሳ ከተማ በወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ የ60ኛው ደቂቃ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፤ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ሐዋሳ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident