መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

” የምወድቅ መስሏቸው ቢገፉኝም ሰቅለውኝ አርፈውታል ” ወንድማገኝ ማርቆስ(ቾምቤ) /ጅማ አባጅፋር/

" የምወድቅ መስሏቸው ቢገፉኝም ሰቅለውኝ አርፈውታል " " የ ሱዳኑን ጠንቋይም ቢሆን ይዛችሁ ግቡና አሸንፉ " ወንድማገኝ ማርቆስ(ቾምቤ) /ጅማ አባጅፋር/" በዘንድሮው የቤት ኪንግ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የሀድያ ሆሳዕና ቡድን የባህር ዳር ጉዞ ?

በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በጠንካራ ግስጋሴ የውድድር ዓመቱን የጀመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በመጪው ቅዳሜ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታቸውን ቢያደርጉም ቡድኑ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና የክለቡን ቡድን መሪ አገደ

በዘንድሮው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጠንካራ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች የክለቡን የቡድን መሪ አቶ መልካሙ ፀጋዬን መገዳቸው ተሰምቷል ። የክለቡ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ከአቡበከር ናስር ውጪ ለእኔ ምርጥ ተጫዋች የለም “ሚኪያስ መኮነን /ኢትዮጵያ ቡና/

የእግር ኳስ ህይወቱን ከሰፈር ፕሮጀክት አንድ ብሎ በመጀመር በ ሀረር ሲቲ የታዳጊ ቡድን ውስጥ አልፎ ከ ኢትዮጵያ ቡና ታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ቡድን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

አሰልጣኝ ፍሰሐ ጥዑመልሳን በድሬድዋ ይቆያሉ

በዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አነጋጋሪ አስተያየቶችን በመስጠት በስፖርት ተመልካቹ ዘንድ እይታን ያገኙት ፍሰሐ ጥዑመልሳን በድሬድዋ ከተማ ቤት እንደሚቆዩ አረጋግጠውልናል ። ከአሰልጣኝ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

ያለፉትን ዓመታት በ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን የቻሉት ሲዳማ ቡናማዎች ከአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ ጋር መለያየታቸው የሚታወስ ነው ። ከ ክለቡ እየወጡ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” ወደ ሀዋሳ የተመለስኩበት ምክንያት በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ነው ” ኤፍሬም ዘካርያስ /ሀዋሳ ከተማ/

በትውልድ ከተማው መተሐራ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፤ሀዋሳ ከተማ ፤ የአዳማ ከተማ እና የአሁኑ የሀዋሳ ከተማ አማካይ ኤፍሬም ዘካሪያስ ስለ ዘንድሮው...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሲዳማ ቡና አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ተሰማ

በዘንድሮው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ደካማ ጉዞን እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ሲዳማ ቡና ዛሬ ረፋድ ላይ የ ክለቡ ቦርድ አመራሮች...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በትልቅ አሰልጣኝ ስር ለመስራት በመቻሌ እድለኝነት ይሰማኛል” ዱላ ሙላቱ /ሀዲያ ሆሳዕና/

"ክለባችን ትልቅ ክለብ ነው ጥሩ የቡድን ስብስብ መያዛችን በአመቺው የባህርዳር ስታዲየም ላይ ከጅማ የበለጠ ውጤትን ይዘን እንድንመለስ ሰፊ ድርሻን ይጫወታል ።" "በትልቅ አሰልጣኝ...