መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ባምላክ ተሰማ ተጠባቂ የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራል

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሐል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከ ሳምንታት በኋላ የሚካሄደውን ተጠባቂ የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በመሐል ዳኝነት እንዲመራ መመረጡ ይፋ ተደርጓል ። ባምላክ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

ኮትዲቯር ስብስቧን ይፋ አደረገች

ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሀገራት ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ሁለት ወሳኝ የምድብ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ሆኗል ። በዋልያዎቹ ምድብ የምትገኘው ኮትዲቯር ከ ኒጀር እና ከ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስና ማታሲ ሊለያዩ ይሆን?

  " እኔ ትልቅ ተጫዋች ነኝ የትም ሄጄ መጫወት እችላለው " ፓትሪክ ማታሲ " በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ታሪክ ውስጥ የውጭ ሀገር ተጫዋች እንደ...

ሴካፋካፍዜናዎች

ኢትዮጵያ ሴካፋ ውድድርን እንድታዘጋጅ ተመርጣለች !

በዛሬው ዕለት ካፍ መደበኛ ስብስባውን በራባት ሞሮኮ በማካሄድ ላይ ሲገኝ በርካታ ውሳኔዎች እንደሚሰሙ ይጠበቃል ። አሁን በወጡ መረጃዎች ኢትዮጵያ የሴካፋ ሲኒየር ዋንጫን ለማዘጋጀት...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታ አገኙ

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የዋልያዎቹ ስብስብ ከፊታቸው ለሚጠብቃቸው የ ማዳጋስጋር እና ኮት ዲቯር ጨዋታ በዛሬው ዕለት የቡድን ስብስባቸው ማሳወቃቸው ይታወሳል ። አሁን በወጣ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ !

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ላሉባቸው ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል ። ዋልያዎቹ በሜዳቸው ከ ማዳጋስጋር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ክትፎዎቹ አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ !

ከሐዋሳ ከተማ ፍሬማ ጊዜ በኋላ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሰበታ ከተማዎችን መቀላቀል ችሎ የነበረው እስራኤል እሸቱ የአሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛውን ስብስብ ወልቂጤ ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ቡድናቸውን በማጠናከሩ ቀጥለዋል

በዘንድሮው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ድንቅ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች በአዳዲስ ተጫዋቾች ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ ይገኛሉ ። ዛሬ ከሰዓት ከ...