መነሻ ገጽ itsum Wadu fitsum wadu
108 መጣጥፎች
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈረመ !!

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈረመ !! በወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫን እነዲሁም በፋሲል ከተማ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማንሳት የቻለው እና ባለ ብዙ ተሰጦ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቐለ ሰባ እንደርታ ረዥሙን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለፈው የውድድር ዘመን በግሉ በ አዳማ ከተማ ስምንት ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ስንታየው ምንግስቱ ወደ መቐለ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል ። ከወላይታ...

ህዳሴ ዋንጫቅዱስ ጊዮርጊስአዲሰ አበባ ስታዲየምኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ሸገር ደርቢ በደጋፊዎች ታጅቦ ከ ስድስት ዓመታት በኋላ በህዳሴ ዋንጫ ተመለሰ !

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት በ ስድስት ቡድኖች መካከል ሲደረግ የቆይ የ ሲቲ ካፕ ጨዋታ ወደ ፍፃሜ ያለፉትን ቡድኖች የለየ ሲሆን በዛሬ...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ውይይት ተደረገ !!

በውይይቱ ላይ አቶ በላይ ደጀን  የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ እና መቶ ሀለቃ ፍቃደ ማሞ የሊግ ካምፖኒ የቦርድ ሀላፊ ንግግር አደረጉ...

ሀላባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ !

በ 2017 ዓ.ም በ ከፍተኛ ሊግ አስገራሚ ቡድን በማስመልከት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማን ማሳደግ ይቻልው አሰልጣኝ  በሽር አብደላ ሀላባ ከተማን ለ...

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !!

የዝውውር ዜና በዘንድሮ የውድድር ዘመን  በ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፈው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አሰልጣኝ ቀጠረ !! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቅ አሻራ ጥሎ...

ቃለመጠይቅዜናዎች

”በታክቲክ ደረጃ በተጋነነ መልኩ ሚበልጠኝ አሰልጣኝ የለም !!” ”ምክትል በሆንክበት ቤት ዋና አሰልጣኝ ሆኖ መሾም በጣም የተለየ ስሜት አለው !!” ”መምራት ጀምረናል ከ ፈጣሪ ጋር አሸናፊ እንሆናለን !!” አሰልጣኝ ኤርምያስ ዱባለ

በ ልደታ ክ/ከተማ ክፍለ ከተማ ማራኪ እንቅስቃሴ ማሳየት የቻለው እና በ ዘንድሮ የውድድር ዘመን በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመያዝ ማራኪ እንቅስቃሴ  እና...

ኢትዮጵያ መድህንካፍዜናዎች

”ቡድኔ ወጣቶች የበዙበት ነው ” ”የፋይናንስ ችግር የለብንም ህግ እናክብር ብለን እንጂ ” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ

የ ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በነገ እለት ከ ዛንዚባር ምላንዴግ ጋር ጨዋታ የሚያደርገ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ከ ጫወታው...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነብሮቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ !!

ያለፈውን የውድድር ዘመን በአምቦ ማሳለፍ የቻለው እና በኢትዮጵያ መድን ተስፋ ቡድን እራሱን ያጎለበተው ከ አብዲቦሩ አለምገና ፕሮጀክት የተገኘው ቢኒያም ዘለቀ  ሀዲያ ሆሳዕና ለመቀላቀል...