መነሻ ገጽ Ermias Misganaw Ermias Misganaw
477 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል !!

በዛሬዉ ዕለት በጁፒተር ሆቴል የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 2014 ዓ.ም ዉድድር የዕጣ ማዉጣት ስነስርዓት የተከናወነ ሲሆን ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ ከታህሳስ ዘጠኝ ጀምሮ ውድድራቸውን...

ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ሀይቆቹን በመርታት ደረጃቸዉን አሻሽለዋል

በስድስተኛው ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ሀዋሳ ከተማን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። በአምስተኛ ሳምንት ፈረሰኞቹ ከሲዳማ ቡና ጋር በነበራቸው ጨዋታ ከተጠቀሟቸዉ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ3 point National Academy project ጋር በይፋ ተፈራርሟል!!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ15፣ 17 እና 20 ዓመት በታች የዕድሜ እርከኖች ወጣቶችን በማሰልጠን እና ለብሔራዊ ቡድኖቻችን፤ አልፎም ለታላላቅ የአውሮፓ ክለቦች ገበያ ለማብቃት...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን

” በሚቀጥሉት አመታት አቅም ያላቸዉ ወጣት ተጫዋቾችን በአዉሮፓ መድረክ የምንመለከትበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ”የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳት አቶ ኢሳያስ ጅራ

'በሀገረ ጀርመን ያገኘሁትን ልምድ እና እዉቀት ወደ ትዉልድ ሀገሬ አምጥቼ ወጣት ተጫዋቾችን ለአዉሮፓ እግርኳስ ለማብቃት ትልቅ ህልም ነበረኝ'' የ3 Point National Academy project...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ የትልቁን መድረክ የፍፃሜ ጨዋታ እንደምትመራ ታዉቋል!!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ እየተደረገ በሚገኘዉ የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒዩንስ ሊግ የመጀመሪያውን ፍፃሜ ጨዋታ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ እንደምትመራዉ ተረጋግጧል። በየዞናቸው በነበሩ ዉድድሮች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የጨዋታ ዘገባ |ዋልያዎቹ የምድባቸዉን የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድባቸዉን የመጨረሻ ጨዋታ ከዙምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር ከሜዳቸው ዉጭ አድርገው አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በዋልያዎቹ በኩል የምድቡን አምስተኛ ጨዋታቸዉን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ !!

ዋልያዎቹ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ከቀኑ 1:00 ሰዓት ላይ ከዙምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያካሂዱ ይሆናል። 🇿🇼ዚምባቡዌ ከ ኢትዮጵያ🇪🇹 10:00 ሰዓት ሁለቱም ሀገራት በምድብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎች

ለአዲስ አበባ ከተማዎች ልዩ የነበረዉ ሶስተኛ ሳምንት !!

በአምናው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ የቀዳሚነት ደረጃን በመያዝ ወደ ሊጉ መቀላቀል የቻሉት አዲስአበባ ከተማዎች አስከፊ ከነበረው የሊጉ አጀማመራቸዉ ለየት ያለ ሳምንትን...

ሉሲዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል

ለ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋዋቸዉን እያደረጉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ 10:00 ሰዓት በአበበ በቂላ ስታዲየም ያደርጋሉ። ሉሲዎቹ...