የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል

ለ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋዋቸዉን እያደረጉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ 10:00 ሰዓት በአበበ በቂላ ስታዲየም ያደርጋሉ።

ሉሲዎቹ በመጀመሪያዉ ጨዋታ በዩጋንዳ አቻቸዉ ሴንት ሜሪ ላይ 2ለ0 መሸነፋቸዉ ይታወሳል። ሉሲዎቹ የዛሬዉን ጨዋታ በድል የሚዎጡ ከሆነ ማለትም በደርሶ መልስ ዉጤት ዩጋንዳን የሚያሸንፉ ከሆነ ለአፍሪካ ዋንጫዉ ለማለፍ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከደቡቡ ሱዳን እና ኬንያ አሸናፊ ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።

አሰላለፍ

#ግብ_ጠባቂ

ታሪኳ በርገና

#ተከላካዮች

ናርዶስ ጌትነት
ሀሳቤ ሙሳ
ትዝታ ሀይለሚካኤል
ብዛየሁ ታደሰ

#አማካዮች

እመቤት አዲሱ
ብርቱካን ገ/ክርስቶስ
አረጋሽ ካልሳ

#አጥቂዎች
ሴናፍ ዋቁማ
ሎዛ አበራ
መዲና አወል

Writer at Hatricksport

Facebook

Ermias Misganaw

Writer at Hatricksport