በአምስት ነጥቦች እና ዘጠኝ ደረጃዎች ተበላልጠው አምስተኛ እና አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ የጀመሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና...
ከስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ባሳለፍነዉ ሳምንት ባለ ሜዳዉን አዳማ ከተማ ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት በመርታት ለዛሬው የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የዘጠኝ ሰዓት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት አራተኛ ተከታታይ የአቻ ወጤት ያስመዘገበው ኢትዮጵያ ቡና እና በተቃራናዉ ባሳለፍነዉ...
ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ለስድስት ቀናት ገደማ ያለ ልምምድ የቆየዉ የገብረ ክርስቶስ ቢራራዉ ወልቂጤ ከተማ እና በአስራ ሰባተ ነጥቦች በደረጃ ሰንጠረዡ ወራጅ...
በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛዉ እየተመራ በዘንድሮው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ድንቅ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘዉ ባህርዳር ከተማ በዛሬው ዕለት ቀን 10 ሰዓት ላይ በወራጅ...
በአሰልጣኝ ዩርዳኖስ አባይ የሚሰለጥነዉ ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ አምስት ድል አልባ ጉዞዎች በኋላ በዛሬዉ ዕለት የአሰልጣኝ ስዩም ከበደን ቡድን ሲዳማ ቡና 2ለ0 በሆነ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የ16ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘዉን ለገጣፎ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረች ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ...
የክለብ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያን በተመለከተ በተለይም በመስፈርት ደረጃ ክለቦች እንዲያሟሉ ከሚጠበቁባቸዉ መካከል:- - የታዳጊዎች ቡድን ተሳትፎ - የተጫዋቾች የሕክምና እና እንክብካቤ -...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident