በአቤኔዘር አበበ አዳማ ከተማ ከ2013 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ አሸናፊ ሆኗል። በፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቢኒያም አይተን ባስቆጠራት የፍፁም...
በአቤኔዘር አበበ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ያደረገው ሀላባ ከተማ በመጨረሻው የጭማሪ ደቂቃ በወልዋሎ የተቆጠረበት ግብ 1ለ1 እንዲጠናቀቅ ሆኗል። ወደ ሊጉ...
የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተስፈኛ የቀድሞ የወጣት ቡድን ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል። በቅርቡ በተካሄደው...
አብዲሳ ጀማል የቀድሞው ክለቡን ኢትዮጵያ መድህንን ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች ወደ አርባምንጭ ተጉዘው አዲስ አዳጊውን ክለብ ጋሞ ጨንቻን የሚገጥሙ ሲሆን...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውሳኔ በረከት ደስታ መቻልን ለቆ ሀዋሳን ተቀላቀለ እግር ኳስን ከአዳማ ከተማ ከጀመረ በኋላ በፋሲል ከነማ እና እንዲሁም ደግሞ ያለፉትን ሁለት...
“አጋጣሚዎችን ያለመጠቀም ችግር የሚቀረፈው ትኩረት በማድረግ ነውና በዚያ ጉዳይ ላይ ተወያይተናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “በደጋፊዎቻችን ፊት መጫወት እጅጉን ይጠቅመናል ያለው” አምበሉ ያሬድ ባዬ...
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ “የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ እና ትልልቅ ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ እናውቃለን። ጨዋታው ከባድ ሊሆን እንደሚችል ይጠበቃል ለዚህም መፍትሄ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident