በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀዋሳ ከተማን 1 - 0 አሸንፏል ። በጨዋታው በባህርዳር ከተማ በኩል በ28ኛው ሳምንት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለትም ቀጥለው ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን 3 - 0 አሸንፏል...
በይደር ቆይቶ የተደረገው 46ኛው የሸገር ደርቢ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። በጨዋታው ኢትዮጵያበ ቡና በኩል በረከት አማረ ፣ ራምኬል ጀምስ ፣ ወልደአማኑኤል ጌቱ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ28ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 - 0 አሸንፏል ። ወልቂጤ ከተማዎች በ27ኛው ሳምንት ከፋሲል...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ26ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከአናት የተቀመጡትን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማን አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሶስት ቀናት በኋላ ወደ ውድድር ሲመለስ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የ28ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ይጀምራሉ ። የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ በሐዋሳ ከተማ አመሻሽ ላይ እየጣለ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ግንቦት 22 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች...
በ26ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 ረቷል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባህር ዳር ከተማን በረቱበት ጨዋታ ላይ በነበረው አሰላለፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident