የመጀመሪያው የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር ከደቂቃዎች በኋላ በላቲቭያ ሪጋ ከተማ ይደረጋል ። በ1 ማይል ፤ በ5 ኪሎ ሜትር እና በግማሽ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች...
አትሌት ትዕግስት አሰፋ የ2023 የበርሊን ማራቶን 2:11:53 በመግባት የዓለም የሴቶች የማራቶን ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸንፋለች ። አትሌቷ ያሻሻለችው ክብረወሰን ቀደም ብሎ ተመዝግቦ ከነበረው...
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን CAF በ2024 የአፍሪካ ዋንጫን ለመምራት የዝግጅት ኮርስ የሚወስዱ የ69 ዳኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጎል ። በዝርዝሩ ከተካተቱ ዳኞች መካከልም 32ቱ ዋና...
በመጪው ጳጉሜ 4 በካይሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል ። በፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሮይ ቪቶሪያ የሚመራው የፈርኦኖቹ...
የ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ የ3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል...
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ የወርቅ ፤ የብር እና የነሐስ ሜዳልያዎቹን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ወስደዋል ። በርቀቱ የኦሪገኑ 18ኛው...
በ19ኛው የአለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የ2ኛው ዙር ተጓዦች ዛሬ አመሻሽ ላይ ሽኝት ተደርጎላቸዋል ። በሽኝት መርሃ-ግብሩ ላይ...
በክረምቱ የዝውውር መስኮት እምብዛም ስማቸው ካልተነሱት ክለቦች መካከል የነበረው ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ አድርጓል ። በሰርቢያው አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች የሚመራው ቡድኑ ግብ...
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ማህበር የ2015 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ እግርኳስ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ወጣት ተጫዋች አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል ። ማህበሩ ከእያንዳንዱ ክለብ አምበሎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident