መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢ.እ.ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በውጥረት ተሞልቶ አስመራጭ ኮሚቴ በመመረጥ ተጠናቋል
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢ.እ.ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በውጥረት ተሞልቶ አስመራጭ ኮሚቴ በመመረጥ ተጠናቋል

አጋራ
አጋራ

 

_የጉባኤ ትሳታፊዎች ምዝገባና ምልዓተ ጉባኤ መሟላቱ ተረጋግጧል
በዚህም መሰረት ከ144 የጉባኤ እባላት 125ቱ በመገኘታቸው ይሄ ደግሞ ከ86 ፐርስንት በላይ በመሆኑና ምልዓተ ጉባኤ በመሟላቱ ስብሰባው በይፍ ተጀምሯል።
የዛሬ ዋነኛና ብቸኛ አጀንዳ አስመራጭ ኮሚቴ መምረጥ ቢሆንም ስብሰባው ከተጀመረ እንድ ሰዓት ቢሞላውም ከዋናው ይልቅ በሌሎች እጀንዳዎች ተወጥሮ  አሳልፏል ።

በስተመጨረሻም አስመራጭ ኮማቴ እንዲመረጥ በጠቅላላ ጉባኤ ከተወሰነ በኋላ የሚመረጡ ሰዎች ከየክልሉ እንዲሆኑ ድምዳሜ ላይ ተደርሷል ::

1.አዲስ አበባ =>አቶ በለጠ ዘዉዴ
2.ድሬዳዋ =>መኮንን ደስታ
3.ኦሮምያ=> ዲዳ ድሪባ
4. አፋር => መሐመድ ያዬ
5. ትግራይ => አባዲ አባይ
6. ኢትዮ ሶማሌ => ፈርሀን መሐመድ
7.አማራ => ዘሪሁን መኮንን
8.ደቡብ ክልል => ኮ/ር ፍሰሀ ጋረደው
9.ጋምቤላ => ኦባንግ ኦራይ
10.ቤንሻንጉል=> ደርቤ ከበደ
11.ሐረሪ =>አብዱልሀኪም
ከማህበራት
1. ሸዋ ረጋ ደስታ
በእረፍት ሰአት ላይ የተመረጡት ሰዎች ባደረጉት የጋራ ውይይት
በአስመራጭ ኮሚቴ
በሰብሳቢነት=> አቶ ዘሪሁን መኮንን
በምክትል ሰብሳቢ => አቶ መኮንን ደስታ
በመምረጥ 9 አስመራጭ ኮሚቴ ቀርቧል።
ሶስት ሰዎች ደግሞ ይግባኝ ሰሚ ሆነው ተሹመዋል።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሚዲያ ኦፊሰሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ

ለፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ስልጠና ተሰጠ የኢትዮጵያ እግር...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

እዮብ አለማየሁ ለወልዋሎ እንዲጫወት ተወሰነ

እዮብ አለማየሁ ጉዳይ  ውሳኔ አገኘ። ከሀድያ ሆሳዕና ጋር የነበረው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱ ተጫዋቾች ለመቻል እንዲጫወቱ ሲወሰን ቅጣትም ተጣለባቸው

አለምብርሀን ይግዛው እና አማካዩ አብዱልከሪም ወርቁ ጉዳይ ውሳኔ አገኘ። በያዝነው የክረምቱ የዝውውር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፌደሬሽኑን ለ3ኛ ጊዜ ለመምራት ብቸኛ እጩ ሆነው ቀርበዋል።

እጩ ሆኜ መቅረቤን እንጂ ሌሎች ተፎካካሪዎች ለምን በፕሬዝደንትንት ለመወዳደር እንዳልቀረቡ የማውቀው ነገር...