መነሻ ገጽ Uncategorized ​አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለቻን ዝግጅት 22 ተጨዋቾችን ይፋ አረጉ !
Uncategorized

​አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለቻን ዝግጅት 22 ተጨዋቾችን ይፋ አረጉ !

አጋራ
አጋራ

   – ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ጅቡቲ  ይጓዛል!

በኬንያ አዘጋጅነት በፈረንጆቹ  በ2018 አ/ም  በአገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካሄደው የቻን ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በጋና 5 ለ 0 በተሸነፈው ቡድን ላይ የተጨዋች ቅነሳ እና  አዲስ አካተው  22 ተጨዋቾችን  ይፋ አድርገዋል።
 በምስራቅና መካከለኛ የአፍሪካ ዞን የተመደበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቻን ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሁለት ሳምንት በኃላ July 14  ከ15 ቀን በኃላ ጅቡቲ ላይ የጁቡቲን የቻን ብሔራዊ ቡድን ይገጥማል። 

  ለዚህ ጨዋታ የተመረጡ ተጨዋቾች
ግብ ጠባቂዎች፦

ጀማል ጣሰው /ጅማ አባ ቡና)

ለአለም ብርሃኑ /ሲዳማ ቡና/

ሳምሶን አሰፋ /ድሬደዋ ከተማ/

 

ተከላካዮች፦

-አስቻለው ታመነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

-ሳልሃዲን ባርጌቾ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/

-ሙጂብ ቃሲም /አዳማ ከነማ/

-ስዩም ተስፋዬ /ደደቢት/

-አንተነህ ተስፋዬ /ሲዳማ ቡና/

-አብዱልከሪም መሀመድ /ኢትዮጵያ ቡና/

– አምሳሉ ጥላሁን/ ፋሲል ከተማ/

-ደስታ ዮሀንስ / አዋሳ ከተማ/
አማካዮች፦

-ጋዲሳ መብራቴ /ሀዋሳ ከነማ/

-ሽመክት ጉግሳ /ደደቢት/

-ሙሉአለም መስፍን /ሲዳማ ቡና/

– ታፈሰ ሰለሞን /ሀዋሳ ከተማ/

– ምንተስኖት አዳነ(ቅ/ጊዮርጊስ)

-በአይሉ አሰፋ (ቅ.ጊዮርጊስ)

– ናትኔናሄል ዘለቀ (ቅ.ጊዮርጊስ)


አጥቂዎች፦

-ሳላሃዲን ሰኢድ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/  

-ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)

-አብዱራህማን ሙባረክ /ፋሲል ከነማ/

-አዲስ ግደይ /ሲዳማ ቡና/

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...