– ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ጅቡቲ ይጓዛል!
በኬንያ አዘጋጅነት በፈረንጆቹ በ2018 አ/ም በአገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካሄደው የቻን ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በጋና 5 ለ 0 በተሸነፈው ቡድን ላይ የተጨዋች ቅነሳ እና አዲስ አካተው 22 ተጨዋቾችን ይፋ አድርገዋል።
በምስራቅና መካከለኛ የአፍሪካ ዞን የተመደበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቻን ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሁለት ሳምንት በኃላ July 14 ከ15 ቀን በኃላ ጅቡቲ ላይ የጁቡቲን የቻን ብሔራዊ ቡድን ይገጥማል።
ለዚህ ጨዋታ የተመረጡ ተጨዋቾች
ግብ ጠባቂዎች፦
ጀማል ጣሰው /ጅማ አባ ቡና)
ለአለም ብርሃኑ /ሲዳማ ቡና/
ሳምሶን አሰፋ /ድሬደዋ ከተማ/
ተከላካዮች፦
-አስቻለው ታመነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
-ሳልሃዲን ባርጌቾ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/
-ሙጂብ ቃሲም /አዳማ ከነማ/
-ስዩም ተስፋዬ /ደደቢት/
-አንተነህ ተስፋዬ /ሲዳማ ቡና/
-አብዱልከሪም መሀመድ /ኢትዮጵያ ቡና/
– አምሳሉ ጥላሁን/ ፋሲል ከተማ/
-ደስታ ዮሀንስ / አዋሳ ከተማ/
አማካዮች፦
-ጋዲሳ መብራቴ /ሀዋሳ ከነማ/
-ሽመክት ጉግሳ /ደደቢት/
-ሙሉአለም መስፍን /ሲዳማ ቡና/
– ታፈሰ ሰለሞን /ሀዋሳ ከተማ/
– ምንተስኖት አዳነ(ቅ/ጊዮርጊስ)
-በአይሉ አሰፋ (ቅ.ጊዮርጊስ)
– ናትኔናሄል ዘለቀ (ቅ.ጊዮርጊስ)
አጥቂዎች፦
-ሳላሃዲን ሰኢድ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
-ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)
-አብዱራህማን ሙባረክ /ፋሲል ከነማ/
-አዲስ ግደይ /ሲዳማ ቡና/
አስተያየት ይስጡ