መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምንተስኖት አዳነ ማረፊያ ታውቋል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየዝውውር ዜናዎች

የምንተስኖት አዳነ ማረፊያ ታውቋል

አጋራ
አጋራ

ለ12 አመታት ያህል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተው ምንተስኖት አዳነ ለአዳማ ከተማን ለመጫወት ተስማምቷል። ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተጨዋቹ ለቀጣዮቹ 2 አመታት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።

ተጨዋቹ ፈረሰኞቹን ከታዳጊ እስከ ዋናው ቡድን አምበልነት ያገለገለ ሲሆን 7 የፕሪሚየር ሊግ፣2 የአሸናፊዎች አሸናፊ፣2 የኢትዮዽያ ዋንጫን ጨምሮ ወደ 17 ዋንጫዎችን አሳክቷል። ሰኔ መጨረሻ ውሉ መጠናቀቁ ተከትሎ ጊዮርጊሶች ውሉን ባለማደሳቸው የቀድሞ አሰልጣኙ ፋሲል ተካልኝን ተከትሎ ወደ አዳማ ከተማ ማቅናቱ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ቡናና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋሩ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ...

ሸገር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሪፓርት | አዳማ ከተማና ሸገር ከተማ ያለ ግብ ተለያዩ

በአቤኔዘር አበበ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማና...