መነሻ ገጽ Uncategorized ፋሲል እና ሃዋሳ ከተማ ተስተካካይ ጨዋታቸውን አሸነፉ
Uncategorized

ፋሲል እና ሃዋሳ ከተማ ተስተካካይ ጨዋታቸውን አሸነፉ

አጋራ
አጋራ

16649266_1819208611672712_9061166951864153575_n

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደዋል።

ጎንደር ላይ ወላይታ ዲቻን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ ጨዋታውን 2 ለ 0 አሸንፏል።

የድል ጎሎችን ይስሃቅ መኩሪያ እና አብዱራህማን ሙባረክ አስቆጥረዋል።

በዚህም የሊጉን የመጀመሪያ ዙር በ26 ነጥቦች በሶስተኝነት አጠናቋል።

በአዲስ አበባ ስታዲየም 11 ከ30 ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሃዋሳ ከተማ ተገናኝተዋል።

ጨዋታውን ሃዋሳ ከተማ ከእረፍት መልስ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ማሸነፍ ችሏል፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...