መነሻ ገጽ Uncategorized በሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድቻ ላይ ደረጃውን ከፍ እሚያደረግበት ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
Uncategorized

በሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድቻ ላይ ደረጃውን ከፍ እሚያደረግበት ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

አጋራ
አጋራ

በ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ የመርሃ ግብር ጨዋታ በ11:30 ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻ በሁለተኛው አጋማሽ በተገኙ ሦስት ጎሎች አሸንፏል፡፡

received_1235845713163254-1

ሁለተኛው አጋማሽ በ47’ኛ ደቂቃ ላይ መስዑድ መሀመድ ከ15.50  ከሳጥኑ ጠርዝ የወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ ወንደሰን አሸናፊን አቋቋም ተመልክቶ አስደናቂ  ጎል አስቆጥሮ  ቡናን ቀዳሚ አድርጓል፡፡በዙም ሳይቆይ በ49 ደቂቃ ላይ ከመስመር የተሻገረውን ኳስ ከመረብ አዋህዶ 2-0 ቡና እንዲመራ አስችሏል፡፡

በጨዋታው ማብቂያ 93ኛ ደቂቃ ላይ በተገኘ ቅጣት ምት ጋቶች ፓኖም በአስደናቂ ቅጣት ምት ለቡና 3ኛ ጎል ሲያስቆጥር ለራሱ በኘሪሜየር ሊጉ 7ኛ ጎሉን አሰቆጥሮ የጨዋታው ማብቂያ ሆኗል፡፡

በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ቡና አንድ ደረጃዎችን አሻሽሎ በ35 ነጥብ በ11የጎል ክፍያ 4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል::

የደረጃ ሰንጠረዥ እና ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎችን ደረጃ ይመልከቱ

 



ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...