መነሻ ገጽ Uncategorized ጅማ ኣባ ጅፋር አምስት ወሳኝ ፊርማዎችን ኣድርጓል
Uncategorized

ጅማ ኣባ ጅፋር አምስት ወሳኝ ፊርማዎችን ኣድርጓል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ኣሸናፊዎቹ ጅማ ኣባጅፋር  ዘማርያምን ወ/ጊዮርጊስን  የቡድኑ ኣሰልጣኝ ኣድርጎ ሊሾም ከጫፍ መድረሱ ሲታወቅ በርካታ ልጆቹን አሰላፎ መስጠቱን ተከትሎ አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። መስኡድ መሃመድን ከኢትዮጵያ ቡና ፣ኤርሚያስ ሃይሉን፤  ከድር ኸይረዲን ፤ ሄኖክ ገምቴሳ

  እና ይስሐቅ መኩሪያ ከፋሲል ከነማ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...