መነሻ ገጽ Uncategorized ​ድሬደዋ ከተማ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ሾሟል።።
Uncategorized

​ድሬደዋ ከተማ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ሾሟል።።

አጋራ
አጋራ

በ2004 ከፕርሚየር ሊጉ ወርዶ ሶስት ዓመት በብሄራዊ ሊግ የሰነበተው ድሬደዋ ከነማ በ2008 ወደ ፕርሚየር ሊግ ተመልሶ ከመጣ በሁዋላ በአሰልጣኝ መሰረት ማኔ, ዘላለም ሺህፈራው እና ስምኦን አባይ እየተፈራረቀ ያልተረጋጋ ቡድን ሆኖ ቆይቷል፡፡ ክለቡ ዛሬ ከሰዓት በሁዋላ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን በሚሻሻል የኮንትራት ስምምነት  ለአንድ ዓመት አስፈርሟል፡፡ ለመኖርያነት ደረጃው የላቀ ሆቴልን ጨምሮ አስፈላጊ ጥቅማጥቅሞች የተሟላለት ዮሃንስ 1.3 ሚሊዮን ብር የፊርማ እንዲሁም ወርሃዊ 60ሺህ ብር ደመወዝ ይከፈለዋል፡፡
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሰሓሌ ከጅማ አባጅፋር ጋር በቃል ደረጃ ተስማምተው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻም ማረፊያቸው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...