መነሻ ገጽ Uncategorized ​ዳሽን ቢራ ለወልዲያ ከተማ ስፖርት ክለብ 45 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነው
Uncategorized

​ዳሽን ቢራ ለወልዲያ ከተማ ስፖርት ክለብ 45 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አጋራ
አጋራ

ዳሽን ቢራ ከወልዲያ ከተማ ጋር ስፖርት ክለብ ጋር የ45 ሚሊየን ብር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ። የድጋፍ (ስፖንሰርሺፕ) ስምምነቱ ለሚቀጥሉት አምስት አመት የሚቆይ ነው ተብሏል።
ስምምነቱ ዛሬ ሲፈረም የቢራ ፋብሪካው 20 ሚሊየን ብሩን በቀጥታ ለክለቡ እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ቀሪው 25 ሚሊየን ብር ደግሞ በአምስት አመት ውስጥ ከሚሸጠው ከእያንዳንዱ የዳሽን ቢራ ጠርሙስ ሁለት ሁለት ብር ተቆርጦ ለክለቡ ገቢ ይደረጋል ተብሏል።

ወልዲያ ከተማ እግር  ኳስ ክለብ ካለበት የገንዘብ ችግር አንፃር የተገኘው የሰፖንሰር ሺፕ ደጋፍ ክለቡን እሚጠቅም ነው፡፡

ዳሽን ቢራ ዘንድሮ ፕሪሚየር ሊጉን ለተቀላቀለው ፋሲል ከተማም ድጋፍ እንደሚያደርግ ይታወቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...